ሳቅ እና ቁም ነገር


All Users 2032

ሙሌ አድስ ነገር

👉ችግር ለመፍጠር ሳይሆ ችግር ለመፍታት ኑር።

👉የራስህን መንገድ ጥረግ እንጂ የሌሎችን መንገድ አትዝጋ።

👉የራስህን ራዕይ በህሊናህ ተመልከት።

👉ግብህን ቅረፅ።

👉በራዕይህና በግብህ መካከል የሚገጥሙህን ፈተናዎች በትግስት እለፋቸው።

👉ከዚያም ውጤቱ ያማረ ይሆናል። 💚 💛 ❤
Connecting to Telegram Servers ...
1